ዜና
ጋዛ ሲቲ፡ የእስራኤል ጥቃት መጠናከር
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ በምድር፡ በአየር እና በባሕር ኃይልዋ የምታካሂደውን የጥቃት ዘመቻ ዛሬም አጠናከረች። ካለፉት አስር ቀናት ወዲህ በቀጠለው ዘመቻ አክራሪው የፍልስጤማውያን ድርጅት ሀማስ ትልቅ ጉዳት እንደደረሰበት የእስራኤል ...
»Mehr zu: title"ተጨማሪ መረጃዎች
ኢትዮጵያ/አፍሪቃ | 05.01.2009
ጋና ፣ ለአፍሪቃ የዴሞክራሲ አርአያ፣

ጋና ውስጥ፣ በተካሄደው የፕሬዚዳንትነት ምርጫ፣ የተቃውሞው ወገን መሪ ፣ ጆን አታ-ሚልስ፣ እንደ መቅድማዊው ምርጫ፣ የመጨረሻውን ወሳኝ ምርጫም ከ 9 ሚልዮን መራጮች መካከል በ 40,000 ድምፅ ሰጪዎች ብልጫ ለማሸነፍ መብቃታቸው በአገሪቱ ምርጫ ቦርድ ተረጋግጧል። »Mehr zu: title"
ዓለም | 05.01.2009
የጋዛ ጦርነትና የመካከለኛዉ ምሥራቅ ሠላም

አመቱ ዞሮ ሲገጥም፥ የመሰለዉን እንደመሰለ የማስቀረቱ አዚም አነጋግሮ ሳያበቃ፣ ጋዛ ትጋይ ገባች። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
አውሮጳ/ጀርመን | 05.01.2009
የአዉሮጳዉ ህበርት በጋዛና የጋዝ ቀዉስ

የዘንድሮዉን የአዉሮጳያን ዓመት የ2009ኝን የስድስት ወራት የአዉሮጳ ህብረት የፕሬዝደንትነት ስልጣን የተረከበችዉ የቼክ ሪፑብሊክ በሩሲያና ዑክሬን መካከል በተከሰተዉ የተፈጥሮ ጋዝ አቅርቦት ዉዝግብ ሳቢያ በተከተለዉ ችግርና እስራኤል በጋዛ ሰርጥ እያካሄደች ባለችዉ ወታደራዊ ጥቃት ገና ከጅምሩ ተወጥራለች። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ኤኮኖሚ | 31.12.2008
የዓለም ኤኮኖሚ በተገባዳጁ 2008 ዓ.ም.

ዛሬ ማምሻውን እኩለ-ሌሊት ላይ የሚሰናበተው የጎርጎሮሣውያኑ 2008 ዓ.ም. ኤኮኖሚን በተመለከተ ዓለምን ከአያሌ ዓመታት ወዲህ ብርቱ ነውጽና ውዥምብር ላይ ጥሎ ነው ያለፈው። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ሳይንስ/ቴክኒክ | 31.12.2008
ረቂቅ ሥነ-ቴክኒክ፣

ዓለም ፣ በኤኮኖሚ በተዳከመበት፣ በፋይናንስ ቀውስ በታመሰበት በአሁኑ ዘመን፣ ከዚሁ ድቀት ለማንሠራራት ፣ብሎም እንደገና በኤኮኖሚ ደርጅቶ ለመገኘት በኢንዱስትሪ በገሠገሡት አገሮች ፣ »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | 30.12.2008
2008 በተፈጥሮና ጤና ረገድ

2008 የጎርጎሮሳዊዉ ቀመር ለሚከተለዉ ዓለም 2009ዓ,ም ከፊቱ አድርጎ ሊሰናበት ዳርዳር እያለ ነዉ። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ስፖርት | 05.01.2009
ስፖርት በጎርጎሮሣውያኑ 2008 ዓ.ም.

ባለፈው ሣምንት አጋማሽ ላይ የተሰናበተው የጎርጎሮሣውያኑ ዘመን 2008 ዓ.ም. በዓለማችን በርከት ያሉ ዓበይት የስፖርት ውድድሮች የተካሄዱበትና አስደናቂ ውጤቶችም የተመዘገቡበት ነበር። »Mehr zu: title"
ባሕል እና ሌሎች | 29.12.2008
አድቬንት ክራንዝ ምንድን ነዉ

በርካታ አዉሮጻዉያን አገራት የሚኖሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች ባለፉት ቀናት የገናን በአል በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል። እዚህ በጀርመን ከረቡዕ ምሽት ጀምሮ እስከ አርብ አለት ድረስ ገናን አክብረዋል። »Mehr zu: title"




